ማህበራዊ አገልግሎቶች:
Samos Volunteers
የስነ-ልቦናና ማህበራዊ ድጋፍ - የእንግሊዝኛ ትምህርቶች - ስፖርት - ጨዋታዎች እና የኪነ-ጥበብ እንቅስቃሴዎች
Alpha Land: Epar.Od. Vathiou - Choras, Vathi
ሰኞ - ዓርብ: 13:00 - 18:30
ለመገናኘት: communications@samosvolunteers.org
Skills Factory
የክህሎት ማጋራት - ዎርክሾፖች - የሴቶችና የወንዶች ፀጉር ስራ - የልብስ ማጠቢያ አገልግሎት
ሰኞ - ሐሙስ: 10:00 - 17:30
ለመገናኘት: skillsfactory@selfm-aid.ch
Eurorelief
የልብስ ስርጭት - የስፌትና የልብስ ማጠቢያ ቦታ - ስፖርት እና ጨዋታዎች
በካምፑ ውስጥ
ሰኞ - ዓርብ: 10:00 - 16:00
ለመገናኘት: info@eurorelief.net
የሕግ አገልግሎቶች:
I Have Rights (IHR)
የሕግ አገልግሎቶች እና ድጋፍ
Gimnasiarchou Κatevaini 3, Vathy, Samos
ማክሰኞ - ዓርብ: 10:00 - 16:00
ለመገናኘት: + 30 697 3528096
Avocats Sans Frontières France (ASF)
የሕግ አገልግሎቶች እና ድጋፍ
ሰኞ - ዓርብ: 09:00 - 17:00 (ማክሰኞ ዝግ ነው)
ለመገናኘት: +30 698 759 4375
የሕክምና እርዳታ እና የጤና አገልግሎቶች:
Médecins Sans Frontières (MSF)
የሕክምና እርዳታ እና የጤና አገልግሎቶች
ማክሰኞ - ረቡዕ - ዓርብ: 09:00 - 17:00
ከALPHA LAND አጠገብ ያለው ክፍት ክሊኒክ: ሰኞ እና ሐሙስ 10:00 - 16:00
ለመገናኘት: +30 694 254 6949
ትምህርት እና ውህደት:
Refugee Education Coordinators
በመንግስት ትምህርት ቤት ምዝገባ: ኪንደርጋርተን - አንደኛ ደረጃ - ለወጣቶችና ለአዋቂዎች ትምህርት ቤት
በካምፑ ውስጥ (D2 - 204)
ማክሰኞ / ሐሙስ / ዓርብ: 09:00 - 12:00
የጥበቃና ድጋፍ አገልግሎቶች
UNHCR
የጥበቃና ድጋፍ አገልግሎቶች
በካምፑ ውስጥ - ኮንቴነር 39
ማክሰኞ እና ሐሙስ: 11:00 - 13:00
ለመገናኘት: በሳሞስ ደሴት ላይ ከሆናችሁ: +30 695 100 2248 (እባኮትን በዋትሳፕ ያግኙን: የጽሑፍ ወይም የድምፅ መልዕክት)
የአስቸኳይ ጊዜ ቁጥሮች:
የአስቸኳይ ጊዜ ቁጥር (አውሮፓ ህብረት) - ፖሊስ / እሳት አደጋ / አምቡላንስ: 112
የግሪክ ቀይ መስቀል: +30 210 523 0043 (8.00 – 14.00)
የUNHCR የጥበቃ ስልክ መስመር: +30 695 100 2248